18 መዘምራኑም የምስጋና መዝሙር ያሰማሉ፥ የሁሉም ድምፅ ዜማው ጣፋጭ ነው።
18 መዘምራኑም በቃላቸው ያመሰግኑት ነበር፥ የዜማቸውም ድምፅ ቤቱን ያስተጋባው ነበር።