本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 50:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሕዝቡም ሁሉ በፍጥነት በፊታቸው መሬት ላይ ይደፋሉ፤ ለጌታቸው ለኃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ያላቸውንም ፍቅር ይገልጻሉ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ያን ጊዜም ሕዝቡ ሁሉ በአንድነት ያርፉ ነበር፤ በምድር ላይም በግንባራቸው ይሰግዱ ነበር፤ ሁሉን ለሚገዛ ለልዑል እግዚአብሔርም ምስጋና ያቀርቡ ነበር። 参见章节 |