本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 50:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ያኔ የአሮን ልጆች ይጮሃሉ፥ የብረት ጡሩምባቸውን ይነፋሉ፤ በእግዚአብሔር ፊት አስታዋሽ የሚሆን ከፍተኛ ድምፅ ይሰማል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የአሮንም ልጆች እየጮሁ ምስጋናውን ይናገሩ ነበር፤ ተመትቶ የተሠራ የብር መለከትንም ይነፉ ነበር፤ በልዑልም ፊት ማሰባሰቢያ ሊሆን ቃላቸውን ያሰሙ ነበር። 参见章节 |