ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 50:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
1 በሕይወት ዘመኑ ቤተ መቅደሱን ያደሰ፥ የእግዚአብሔርን ቤት የገነባ፥ የኦንያስ ልጅ ሊቀ ካህናት ስምዖን ነበር።
参见章节 复制
1 የኦንያ ልጅ ታላቁ ካህን ስምዖንም በሕይወቱ ቤተ መቅደስን አደሰ፤ በዘመኑም ቤተ መቅደስን አጸና።
参见章节 复制