本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 49:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በእናቱ ማሕፀን ሳለ ለነቢይነት የተቀደሰ ቢሆንም፥ ለመቆራረጥ፥ ለማሠቃየት፥ ለማጥፋት ብቻ ሳይሆን፥ ለመገንባትና ለመትከል ቢመረጥም፤ እነርሱ ግን በድለውታልና ኤርምያስ ይህን ቀድሞ ተንብዮአል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አሠቃይተውታልና፤ እርሱ ግን ነቢይ ይሆን ዘንድ፥ ይነቅል ዘንድ፥ ያጠፋም ዘንድ፥ እንደዚሁም ይተክል ዘንድ፥ ይሠራም ዘንድ በእናቱ ማኅፀን ተመረጠ። 参见章节 |