本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 49:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ከዳዊት፥ ከሕዝቅያስና ከኢዮስያስ በቀር፥ ሁሉም ጥፋትን በጥፋት ላይ ከመሩ፥ የልዑል እግዚአብሔርን ሕግ ዘነጉ፤ የይሁዳ ነገሠታት ጠፉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ከዳዊት፥ ከሕዝቅያስና ከኢዮስያስ በቀር ሁሉም በድለዋል፤ የልዑልን ሕግ ትተዋልና፤ የይሁዳም ነገሥታት አለቁ። 参见章节 |