本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 49:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እንደ ዮሴፍ የመሰለም ከዚህ በፊት አልተወለደም የወንድሞቹ መሪ፥ ሕዝቡንም የደገፈ ነውና፥ አጥንቶቹ መጐብኘትን አግኝተዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እንደ ዮሴፍም ያለ ሰው አልተወለደም፤ ለወንድሞቹ አለቃ ሆነ፤ ለሕዝቡም ኀይል ሆነ፥ ለአጽሞቹም ይቅርታን አገኘ። 参见章节 |