本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 49:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ዐሥራ ሁለቱን ነቢያት በተመለከተ ደግሞ ያዕቆብን በማጽናናታቸው እና በተስፋና በእምነትም እርሱን በመቤዣቸው አጥንታቸው ከመቃብር በላይ ዳግም ያብብ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የዐሥራ ሁለቱ ነቢያትም አጽሞቻቸው በየቦታቸው ለመለሙ፤ ያዕቆብን አጽናንተውታልና፥ በታመነ ተስፋም አድነውታልና። 参见章节 |