25 እስከ መጨረሻው ዘመን የሚሆነውን፥ የተደበቁትንም ነገሮች ከመሆናቸው አስቀድሞ ገለጸ።
25 ለዘለዓለሙ የሚሆነውን፥ የተሰወረውንም ሳይሆን ተናገረ።