24 በመንፈስ ኃይል የመጨረሻዎቹን ነገሮች ማየት ቻለ፥ የጽዮንን ኀዘንተኞች አጽናና።
24 በታላቅ መንፈስም በመጨረሻ የሚሆነውን አየ፤ በጽዮን የሚያለቅሱትንም አጽናናቸው።