Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ሲራክ 48:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ራእዩ ጠብ በማይለው በታላቁ ነቢይ በኢሳይያስ በታዘዘው መሠረት፥ ሕዝቅያስ ጌታን የሚያስደስት ሥራ ሠራ፤ የአባቱን የዳዊት ፈለግም ተከትሎ ቆራጥነቱን አሳየ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ሕዝ​ቅ​ያስ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ደስ የሚ​ያ​ሰ​ኘው ሥራ ሠር​ት​ዋ​ልና፤ በራ​እዩ ታላ​ቅና ታማኝ የነ​በ​ረው ነቢዩ ኢሳ​ይ​ያ​ስም እን​ዳ​ዘ​ዘው የአ​ባቱ የዳ​ዊ​ትን መን​ገድ አጽ​ን​ት​ዋ​ልና።

参见章节 复制




መጽሐፈ ሲራክ 48:22
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告