本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 48:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሕዝቅያስ ከተማውን በምሽግ አጠናከረ፥ የውኃ ማከፋፈያም አዘጋጀ፥ ቋጥኙን በብረት ፈልፍሎ ዋሻ ሠራ፤ በዚህያም የማጠራቀሚያ ገንዳዎች ገነባ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሕዝቅያስም ከተማውን አጸና በመካከልዋም ውኃን አስገባ፤ ዓለቱንም በብረት ቈፈረ፤ የውኃ መስኖ አሠራ። 参见章节 |