ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 48:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
16 ከዳዊት ቤት የተገኘ አንድ ሹምና፥ ጥቂት ሰዎች ብቻ ቀሩ፤ አንዳንዶቹ ግን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ሥራ ሠሩ፤ ሌሎች ደግሞ ኃጢአትን በኃጢአት ላይ ከመሩ።
参见章节 复制
16 ከእነርሱም ደግ ሥራ የሠሩ ነበሩ፤ ኀጢአትንም ያበዟት ነበሩ።
参见章节 复制