13 ለእርሱ የሚከብድ ነገር አልነበረም፤ ከሞተም በኋላ ትንቢት ተናግሯል።
13 ከነገሩም ሁሉ የተሳነው አልነበረም፤ ከሞተም በኋላ በድኑ ትንቢትን ተናገረ።