本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 48:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ኤልያስ በአውሎ ነፋስ በተከበበ ጊዜ፥ መንፈሱ በኤልሳዕ አደረ፤ በሕይወት ዘመኑ አንድም ገዥ ሊያስደነግጠው፤ አንገቱንም ሊያስደፋው አልቻለም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በእሳት ሠረገላ ወደ ላይ የወጣ ኤልያስ ነው፤ ከእርሱም መንፈስ የተመላ ኤልሳዕ ነበረ፤ በዘመኑም አለቆች አላስደነገጡትም፤ ማንም እርሱን የተቋቋመው አልነበረም። 参见章节 |