本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 48:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 መቅሠፈቶችን ለመተንበይ፥ መዓቱ ከመውረድ በፊት፥ የእግዚአብሔርን ቁጣ ለማብረድ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆቻቸው ለመመለስ፥ የያዕቆብን ነገዶች ደግሞ ለማቋቋም፥ የተመረጥህ ነህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 መቅሠፍቱ ከመውረዱ አስቀድሞ የእግዚአብሔርን ቍጣ ይመልስ ዘንድ፥ የአባትንም ልብ ወደ ልጅ ይመልስ ዘንድ፤ የያዕቆብንም ወገኖች ያጸናቸው ዘንድ በተወሰነ ዘመን የተጻፈለት ማንነው? 参见章节 |