9 በመሠዊያው ፊት መዘምራንን አቆመ፥ ጣዕመ ዜማቸውንም እንዲያሰሙ አደረገ።
9 በመሠዊያውም ፊት መዘምራንን መደበ፤ የቃላቸውም ዜማ ያማረና የጣፈጠ ነበር።