本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 47:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በሥራዎቹ ሁሉ፥ ቅዱሱንና ኃያሉን እግዚአብሔርን ያመሰግናል። ለፈጣሪውም ባለው ጽኑ ፍቅር መንፈሱን ሁሉ በመዝሙሮቹ ላይ አሳረፈ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በሚሠራው ሥራ ሁሉ ቅዱስና ልዑል እግዚአብሔርን በምስጋና ቃል አመሰገነ፤ በፍጹም ልቡም ፈጣሪውን አመሰገነው፤ ወደደውም። 参见章节 |