本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 47:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ታላቁንና ኃያሉን ልዑል እግዚአብሔርን ለመነ፥ እርሱም ለቀኝ እጁ ብርታትን ሰጠው፥ የማይበገረውንም ጦረኛ በመግደል የወገኖቹን ብርታት ዳዊት አረጋገጠ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ልዑል እግዚአብሔርን ለምኖታልና በሰልፍ ኀይለኛውን ሰው ይገድል ዘንድ የወገኖቹንም ቀንድ ያጸና ዘንድ በቀኝ እጁ ኀይልን ሰጠው። 参见章节 |