2 በኀብረት መሥዋዕት ላይ ስብ እንደሚለይ፥ ዳዊትም ከእስራኤላውያን መካከል እንዲሁ ተመረጠ።
2 ስቡን ከድኅነቱ መሥዋዕት እንደሚለዩ እንደዚሁ ዳዊት ከእስራኤል ልጆች ተለየ።