ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 47:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
17 መዝሙሮችህ፥ ምሳሌዎችህ፥ ዘይቤዎችህ፥ መልሶችህም በዓለም ዙሪያ አድናቆትን አትርፈዋል።
参见章节 复制
17 ሀገሮችም ስለ መዝሙርህ፥ ስለ ምሳሌህ፥ ስለ እንቆቅልሾችህና ስለ ትርጓሜዎችህ አደነቁህ።
参见章节 复制