本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 46:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጌታ ለካሌብ እስከ እርጅናው ዘመን ያልከዳውን ብርታት ሰጠው፥ የወገኖቹ ርስት በሆነው በተራራማው ሀገርም ኃይሉን ሁሉ አዋለ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እግዚአብሔርም ለካሌብ ኀይልን ሰጠው፤ እስኪያረጅም ድረስ ከእርሱ ጋራ ኖረ፤ ወደ ከፍተኛውም ምድር አወጣው። ልጆቹም ርስታቸውን ተካፈሉ። 参见章节 |