ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 46:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
16 በሁሉም አቅጣጫ የጠላትን መግፋት ባየ ጊዜ፥ ጡት ያልተወች ጠቦት አርዶ መሠዋዕት በማቅረብ፥ ኃያሉንና ታላቁን ጌታ ተማፀነ።
参见章节 复制
16 የበግም ጠቦት ሲሠዋ ጠላቶቹ ከብበው በአስጨነቁት ጊዜ ኀያል እግዚአብሔርን ጠራው።
参见章节 复制