本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 46:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 መሳፍንቱም ሁሉ እያንዳንዳቸው ሲጠሩ፥ ልባቸው ያልሸፈተ፥ በጌታም ላይ ጀርባቸውን ያላዞሩ፥ መታሰቢያቸው የተባረከ ይሁን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በየስማቸው የተጠሩ የእስራኤል መሳፍንት፥ ልቡናቸውም ያልሰሰነ ሰዎች ሁሉ፥ እግዚአብሔርንም ያልተዉት ሰዎች ሁሉ፥ ስም አጠራራቸው የተባረከ ይሁን። 参见章节 |