Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ሲራክ 46:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 የነነዌ ልጅ ኢያሱ፥ ጦረኛ፥ በትንቢትም ሥራ ሙሴን የተካ ነበር፥ እንደ ስሙ ሁሉ የሕዝብ አዳኝ በጠላቶቹ ላይ የበቀል ቅጣትን ያወረደ፥ እሥራኤልንም ለርስቱ ያበቃ ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 የነዌ ልጅ ኢያ​ሱም በሰ​ልፍ ውስጥ ጽኑዕ ነው። ከሙ​ሴም ቀጥሎ ትን​ቢት ተና​ገረ፤ እንደ ስሙም ታላቅ ሆነ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የመ​ረ​ጣ​ቸ​ው​ንም ከመ​ከራ አዳ​ና​ቸው፤ ለእ​ስ​ራ​ኤል ምድ​ራ​ቸ​ውን ያወ​ር​ሳ​ቸው ዘንድ ጠላ​ቶ​ቻ​ቸ​ውን ተበ​ቅሎ አጠፋ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ሲራክ 46:1
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告