本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 45:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በቀሚሱ ዙሪያ የሚደረግ የሮማን መርገፍ፥ እርሱ በተራመደ ቍጥር የሚያቃጭሉ፥ ቤተ መቅደሱን በድምፃቸው የሚሞሉ፥ የሕዝቦች ልጆች መታሰቢያ የሆኑ፥ የወርቅ ደውሎችንም ሰጠው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በዙሪያውም ብዙ ሮማንና የወርቅ ጸናጽል አለ፤ በእግሩም በረገጠ ጊዜ የመርገፉ ድምፅ በቤተ መቅደስ ይሰማ ዘንድ ይጮህ ነበር፤ ይህም ለሕዝቡና ለልጆቻቸው መታሰቢያ ሆነ። 参见章节 |