8 ታላቅነትን አለበሰው፥ ውድ የሆኑ ጌጦች፥ ሱሪ፥ ቀሚስና ካባም ሸለመው።
8 በሁሉም ዘንድ አስመካው፤ በከበሩ ልብሶችም አጸናው፤ እጀ ሰፊና እጀ ጠባብንም፥ ኤፉድንም አለበሰው።