本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 45:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የአባቶቻችሁ ደግነት እንዳይጠፋ፥ ወገኖቻቸውም ክብራቸውን እንዳወርሱ፥ ሕዝቡን በትክክል ታስተዳድሩ ዘንድ፥ እግዚአብሔር ልባችሁን በጥበብ ይሙላው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 በልቡናቸውም ጥበብን ያሳድርባቸው ዘንድ፥ በዘመናቸው ሁሉ ክብራቸውና በረከታቸው እንዳይጠፋባቸው፥ ወገኖቹንም በእውነት ይገዟቸው ዘንድ ከልጆቹ ጋራ ለእርሱ ክህነት ርስቱ ነው። 参见章节 |