本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 45:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ከዚህም የተነሣ፥ የቤተ መቅደሱና የሕዝቡ አለቃ ሆኖ ከመመረጡመ በላይ፥ እርሱና የእርሱ ወገኖች የክህነት እልቅናን ለዘለዓለምም ያገኙ ዘንድ ቃል ኪዳንን አገኙ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ስለዚህም ለሕዝቡ የቅዱሳንን ሥርዐት ያስተምራቸው ዘንድ፥ ለእርሱና ለዘሩም ለዘለዓለም ደገኛ ክህነት ይሆን ዘንድ የሰላም ኪዳንን አጸናለት። 参见章节 |