本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 45:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ከሕዝቡ ርስት ግን አይካፈልም፥ ያንተ ድርሻና ርስት እኔ ነኝ ባለው መሠረት ከሕዝቡ መካከል ድርሻ የሌለው እርሱ ብቻ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የሕዝቡንም ምድር አልተካፈለም፤ ከሕዝቡም ጋራ ርስትን አልወረሰም፤ እርሱ ራሱ እግዚአብሔር ዕድሉ፥ ርስቱም ነውና። 参见章节 |