本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 45:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የአሮንን ክብር ከፍ አደረገ፥ ውርስም ሰጠው፥ የመጀመሪያዎቹ ፍሬዎች የእርሱ ድርሻ እንዲሆኑ፥ ከሁሉም በፊት ያሻውን ያህል እንጀራ እንዲወስድም ፈቀደ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ለአሮንም ክብርን ጨመረለት፤ የእህላቸውንም ቀዳምያት ዕድል ፋንታ አድርጎ ሰጠው። 参见章节 |