Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ሲራክ 45:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ለሕዝቡ ኃጢአት ስርየት ዕጣንና ሽቶን በመታሰቢያነት፥ መሥዋዕቶችንም ለጌታ ያቀርብ ዘንድ፥ ከነበሩት ሁሉ እርሱን መረጠው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መሥ​ዋ​ዕት ይሠዋ ዘንድ፥ የበጎ መዓዛ መታ​ሰ​ቢ​ያም ሊሆን ዕጣ​ንን ያጥን ዘንድ፥ ለሕ​ዝ​ቡም ኀጢ​አ​ታ​ቸ​ውን ያስ​ተ​ሰ​ር​ይ​ላ​ቸው ዘንድ ከሕ​ያ​ዋን ሁሉ እር​ሱን መረጠ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ሲራክ 45:16
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告