本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 45:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሙሴ ቀደሰው፥ በቅዱሱም ዘይት ቀባው፥ ይህም ለእርሱና ለወገኖቹም ጭምር፥ እስከ ሕልፈተ ሰማይ የገባው ቃል ኪዳን ነው፥ የአምልኮውን ሥርዓት እንዲመራ፥ ካህን ሆኖም በእግዚአብሔር ስም ሕዝቡን እንዲባርክ ሥልጣን ሰጠው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሙሴም እጃቸውን ቀባላቸው፤ የተቀደሰውንም ዘይት ቀባው፤ ለዘለዓለሙም ሕግ ሆነው፤ ይገዙለት ዘንድ፤ ካህናትም ይሆኑት ዘንድ፤ ሕዝቡንም በስሙ ይባርኳቸው ዘንድ፤ ሰማይ ጸንቶ በሚኖርበት ዘመን ልክ ለልጆቹ ሕግ ሆናቸው። 参见章节 |