本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 45:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ለዐይን ደስ የሚያሰኝ የቅድስና ማኀተም የተቀረጸበት፥ እጅግ ያጌጠና የድንቅ ሥራ ውጤት የሆነ፥ በጥምጥሙ ላይ የሚያርፍ የወርቅ አክሊልም ሰጠው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በማኅተም መልክ አምሳል የተሠራ የወርቅ አክሊልን በዝግራ መጠምጠሚያው ላይ አደረገለት፤ የተለየ የክብሩ መመኪያ የሚሆን ተአምራት የሚያደርግበት፥ ለዐይን የተወደደ፥ ጌጡ ፈጽሞ ያማረ የወርቅ መጠምጠሚያን በዝግራ መጠምጠሚያው ላይ አደረገለት። 参见章节 |