本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 45:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በወርቅ የተለበጡ ጠቢብ የሠራቸው፥ እንደ ማኀተም የተቀረጹ የክብሩ ደንጊያዎች፥ የእስራኤልን ነገዶች ቍጥር በውስጣቸው የያዙ መታሰቢያዎች፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የነጭ ሐር የሚሆን ፈትሉ እጥፍ የሆነ፥ ዕንቍም ያለበት፥ የማኅተምም ቅርጽ ያለበት ልብስን በልብስ ላይ አለበሰው፤ እጀ ጠባቡም በወርቅ የተሠራ ነው፤ በየወገናቸው መታሰቢያ ሊሆን በዐሥራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል ልጆች ቍጥር ልክ የተጻፈ ነው። 参见章节 |