Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ሲራክ 43:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ወር ስሙን ከእርሷ ወረሰ፤ ወቅቷንም ጠብቃ ድንቅ መለዋወጥን ታሳያለች፤ በደመና ያሉ አእላፋት ዓርማ፤ በሰማያት ቅስትም ላይ ሆና የምታበራ ናት። ለከዋክብት

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ጨረ​ቃስ እንደ ስሟ ናት፤ ዕድ​ገ​ት​ዋም ድንቅ ነው፤ በሰ​ማይ ሠራ​ዊት ሥር​ዐ​ትም ሕፀ​ፅ​ንና ምላ​ትን ማፈ​ራ​ረ​ቅዋ ድንቅ ነው፤ በሰ​ማይ ሠራ​ዊት መካ​ከ​ልም ታበ​ራ​ለች።

参见章节 复制




መጽሐፈ ሲራክ 43:8
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告