31 እርሱን ለመግለጽ ከቶ ያየው ይኖራልን? የሚገባውንስ ያህል ሊያከብረው የሚችለው ይኖራልን?
31 እርሱን አይቶ የሚነግረን ማን ነው? እንደ ገናናነቱስ መጠን ማን ያገነዋል?