24 በባሕር የሚጓዙ አስፈሪነቱን ይናገራሉ፤ ትረካዎቻቸውም ጆሮዎቻችንን በአድናቆት ይሞላሉ፤
24 በባሕርም የሚሄዱ ሰዎች መከራዋን ይናገራሉ፥ እኛም ሰምተን እናደንቃለን።