ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 43:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
18 ለማረፍ እንደሚዘጋጅ ወፎች፥ እንዲሁ በረዶውን ያርከፈክፋል፥ እንደ አንበጣ መንጋም ያወርደዋል፤ ንጣቱ የዐይን እይታን ይማርካል፥ አወራረዱም አእምሮን ያስደምማል።
参见章节 复制
18 የንጣቱም ውበት ለዐይን ድንቅ ነው፤ መዝነቡም ለልብ ድንቅ ነው።
参见章节 复制