本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 43:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 የሰሜኑ ማዕበልና ዓውሎ ነፋስም እንዲሁ ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የመብረቁም ድምፅ ምድርን ያስፈራታል፤ የምዕራብም ነፋስ ሰውነትን ያደርቃታል፤ በረድንም እንደሚበርሩ ወፎች ይበትነዋል፤ አወራረዱም እንደ አንበጣ አወራረድ ነው። 参见章节 |