15 በታላቅ ኃይሉ ደመናትን ያጠጥራል፤ ፈረካክሶም በረዶ ያደርጋቸዋል። ነጐድጓዱም በተሰማ ጊዜ ምድር ታምጣለች።
15 በገናናነቱም ደመናትን ያጸናቸዋል፤ የበረድ ድንጋይም ይሰባበራል።