Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ሲራክ 42:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 እርሷ ባታውቀውም፥ የሴት ልጅ አባት እንቅልፍ የለውም፤ ስለ እርሷ ሲያስብ እንቅልፉን ያጣል በወጣትነቷ ቆማ ብትቀር፥ ካገባች በኋላ ባሏ ቢጠላት፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ሴት ልጅ ለአ​ባ​ትዋ ስውር የእ​ን​ቅ​ልፍ ዕጦት ናት፤ የወ​ጣ​ት​ነት ዕድ​ሜዋ እን​ዳ​ያ​ል​ፍ​ባት፥ ከተ​ዳ​ረ​ችም በኋላ እን​ዳ​ት​ጠላ፥ ስለ እር​ስዋ ማሰብ ዕን​ቅ​ል​ፍን ያሳ​ጣ​ዋል፤

参见章节 复制




መጽሐፈ ሲራክ 42:9
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告