ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 42:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
7 ከዕቃ ቤት የሚወጣው ሁሉ በቁጥጥርና በሚዛን ይሁን፤ ወጪዎችና ገቢዎች ጽሑፍ ይመዝገቡ።
参见章节 复制
7 የምትሠራውን ሁሉ በቍጥር፥ በመስፈሪያና በሚዛን አድርግ፤ ያገባኸውና ያወጣኸው፥ የሰጠኸውና የተቀበልኸው ሁሉ በጽሑፍ ይሁንህ።
参见章节 复制