本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 42:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በጥበብ የሠራቸውን ድንቅ ሥራዎች አስውቧቸዋል፤ መጀመሪያም መጨረሻም የለውም፥ ምንም አይቀነስበትም፥ ምንም አይጨመርበትም፥ እርሱ የማንንም ምክር አይሻም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የጥበቡን ገናናነት አስጌጠ። ይህቺም ዓለም ሳይፈጠር የነበረች ናት፥ ለዘለዓለሙም ትኖራለች፤ አትጨምርም፤ አትጐድልምም፤ አንድ መካርን ስንኳ አይፈልግም። 参见章节 |