19 ያለፈውንም፥ የሚመጣውንም ይናገራል፤ የሚሥጢራትንም አካሄድ ይገለጻል።
19 ያለፈውንም፥ የሚመጣውንም እርሱ ይናገራል፤ የተሰወረውንም ፍለጋ ይገልጣል።