本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 42:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የእግዚአብሔርን ሥራዎች ቀጥዬ አስታውሳችኋለሁ፤ ያየሁትንም እዘረዝራለሁ። በእግዚአብሔር ቃል ሥራዎች ሁሉ ሕያው ሆኑ፤ ፍጥረታትም ሁሉ ፈቃድን ይፈጽማሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እንግዲህ ወዲህ ግን የእግዚአብሔርን ሥራ አስባለሁ፤ ያየሁትንም እናገራለሁ፤ ፍጥረት ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል ተፈጥሯልና። 参见章节 |