本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 41:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ለፍጡራን ሁሉ የእግዚአብሔር ፍርድ ይህ ነው፤ መልካም የሆነውን እርሱ ያውቃልና። ስለምን የእርሱን ፈቃድ እንቃወማለን? ለዓሥር፥ ለመቶ ወይም ለሺህ ዓመታት በሕይወት ብትኖር ዕድሜህን በሲኦል ውስጥ አትጠየቅበትም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንግዲህ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለምን ትነቅፋለህ? ዐሥር ዓመት፥ መቶ ዓመት፥ ሺህ ዓመትም በሕይወት ብትኖር፥ ከሞት ጋራ ክርክር የለህም። 参见章节 |