ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 41:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
17 በእናትህና በአባትህ ፊት ያልተገባ ፀባይ ስታሳይ፥ በመሪዎችና በልዑላን ፊት ውሸት ስትናገር፥
参见章节 复制
17 ልጅ እንወልዳለን ብለው በዝሙት መኖር፤ ለአባትና ለእናት ኀፍረት ነው ለአለቃና ለታላላቆችም መዋሸት ኀፍረት ነው።
参见章节 复制