本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 41:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሞት ሆይ! ንብረቱን እንደ ያዘ በሰላም ለሚኖር፥ ያለአንዳች ጭንቀት ኑሮውን ለሚመራና በምግብም ለሚደሰት ሰው አንተን ማሰብ ምንኛ ያሰቅቃል! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሞት ሆይ፥ ሰው በደኅና ሲኖር፥ በሁሉ ተዘጋጅቶ ሳለ፥ ኀይልም ሳለው፥ ለመብላትም ሆዱ ተከፍቶ ሳለ፥ በሰው ላይ በምትመጣ ጊዜ ስም አጠራርህ እንዴት መራራ ነው! 参见章节 |