本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ሲራክ 40:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለማረፍ እንደተጋደመ ብዙም ሳይቆይ፥ እንደ ቀኑ ሁሉ በእንቅልፍ ልቡም ቅዠቶች ያስጨንቁታል፤ ከጦርነት እንዳመለጠ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ዕረፍቱ ጥቂት ወይም እንደ ኢምንት ነው፤ ይህ ሁሉ በመኝታው ይታወቃል፤ አንድ ጊዜ እንደ ሸንጎ ተከማችቶ ያገኘዋል፤ ከሰልፍ እንደሚሸሽ ሰውም የልቡናውን ምክር ያወላውላታል። 参见章节 |